ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:53 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)53 ነገር ግን በመጋዘናቸው የሚበላ አልነበራቸውም፤ ይህም የሆነበት ምክንያት ዘመኑ ሰባተኛው የዕረፍት ዓመት በመሆኑና ከአረመኔዎች መካከል ወደ ይሁዳ አገር በመሄድ የተጠጉት እስራኤላውያን የመጨረሻውን ስንቅ በልተው አጠናቀው ስለ ነበር ነው ምዕራፉን ተመልከት |