ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:49 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)49 ከተማዋን ለቀው የሚወጡ የቤተሱር ሰዎች ንጉሡ ሰላምን እንደሚሰጥ ቃል ገባ፤ ከተማዋ ዓመታዊውን የእረፍት ጊዜ የምታሳልፍበት ስለ ነበር ከበባውን ተቋቁማ የምግብ አቅርቦትን ልታሟላ አልቻለችም ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |