ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 እርሱም ወደ ዝሆኑ ሥር ገብቶ ዝሆኑን በታች በኩል በኃይል ወጋውና ገደለው፤ ዝሆኑ ኤልዓዛር ላይ ወደቀና ኤልዓዛር ወዲያውኑ ሞተ፤ ምዕራፉን ተመልከት |