ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 ይህ ሰው በግራና በቀኝ ያሉትን ወታደሮች እየጨፈጨፈ በሠራዊቱ መካከል ወደ ዝሆኑ በድፍረት እየተንደረደረ ሄደ፤ ጠላቶቹም ወዲያና ወዲህ ገለል ብለው አሳለፉት። ምዕራፉን ተመልከት |