ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 በእያንዳንዱ ዝሆን ላይ በጠፍር ጥብቅ ተደርጐ የታሰረ ጠንካራ የእንጨት ቤት እንደ መከላከያ ምሽግ ሆኖ ተሠርቶለት ነበር። በውስጡም ተመድበው የሚያገለግሉ ሶስት ተዋጊ ወታደሮችና አንድ የዝሆን ጠባቂ ይገኛሉ። ምዕራፉን ተመልከት |