ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:35 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 እንስሶቹ በእግረኛ ጦር መካከል ተከፋፈሉ፤ በእያንዳንዱ ዝሆን አጠገብ የብረት ልብስ የለበሱና የራስ ቁር ያደረጉ ወታደሮች ተሰልፈው ቆሙ፤ እንዲሁም አምስት መቶ ምርጥ ፈረሰኞች በእያንዳንዱ ዝሆን ጐን ተሰለፉ። ምዕራፉን ተመልከት |