ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ንጉሡ በማለዳ ተነሥቶ ሠራዊቱን ባንድ ጊዜ ወደ ቤተዘካርያስ መንገድ ላይ አስወጣ፤ ወታደሮቹም ለውጊያ ተሰለፉ፤ መለከትንም ነፉ። ምዕራፉን ተመልከት |