|  ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል።  ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ  1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በኤዱሚያስ በኩል መጥተው ቤተሱርን ከበቡ፤ በጦር ተሽከርካሪዎች እየተረዱ ብዙ ጊዜ ወጓት፤ ግን የተከበቡት መውጫ አበጅተው እሳት ለቀቁባትና በጀግንነት ተዋጉ።ምዕራፉን ተመልከት |