ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 የዳበረ የጦርነት ልምድ ያላቸው የእረኛ ወታደሮቹ ቍጥር እስከ መቶ ሺህ፥ ፈረሰኛ ጦር ሃያ ሺህ፥ ዝሆኖች ደግሞ ሠላሳ ሁለት ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |