ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በዚህ የተነሣ ከወገኖቻችን ጋር ተቆራርጠናል፤ በእኛ መካከል የነበሩትን ሰዎች አግኝተው ገድለዋል፤ ቤተሰቦቻችንን፥ ንብረቶቻችንንም ዘርፈዋል። ምዕራፉን ተመልከት |