ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በመጀመሪያ በግሪካውያን ላይ የነገሠው የመቄዶንያው ንጉሥ የፊሊጶስ ልጅ እስክንድር የተዋቸው የወርቅ ጋሻዎችና የብረት ልብሶች፥ የጦር መሣሪያዎችም ያሉበት በጣም ሀብታም የሆነ ቤተ መቅደስ በዚያ እንዳለ ሰማ። ምዕራፉን ተመልከት |