ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አሁን ግን በኢየሩሳሌም ላይ የፈጸምኳቸው ክፉ ድርጊቶች ታወሱኝ፤ እዚያ የሚገኘውን የወርቅ ብር ዕቃዎች ሁሉ ወስጃለሁ፤ ያለ ምክንያት የይሁዳን አገር ሰዎች አስጨርሻለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |