ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 6:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እንዲህ ዓይነት ሁኔታ በዙሪያዬ ሊከበኝ፥ የመከራም ጎርፍ ሊያጥለቀልቀኝ እንደምን እንደቻለ አይገባኝም፤ በጣም ጀግና የተወደድኩም ነበርኩና። ምዕራፉን ተመልከት |