ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የገለዓድ ሕዝቦች በምድራቸው የሚገኙትን እስራኤላውያንን ለማጥፋት ተባብረው ተነሡባቸው፤ እስራኤላውያን መጠጊያ ለማግኘት ወደ ድያቴማ ምሽግ ሸሹ። ምዕራፉን ተመልከት |