ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:68 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)68 ቀጥሎም ይሁዳ የፍልስጥኤማውያን አገር ወደ ሆነችው ወደ አዞጦን ተመለሰ፤ መሠዊያዎቻቸውን ገለባበጠ፤ የጣዖቶቻቸውን የተቀረጹ ምስሎች አቃጠለ፤ የከተማዎቹን የምርኮ ዕቃዎች ወሰደ፤ ወደ ይሁዳ ምድር ተመለሰ። ምዕራፉን ተመልከት |