ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:65 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)65 ይሁዳ ከወንድሞቹ ጋር ሆኖ በደቡብ አውራጃ ከዔሳው ልጆች (ኤዱማውያን) ጋር ለመዋጋት ሄደ፤ ሔብሮንና መንደሮችዋን ያዘ፤ ምሽጐቿን አፈረሰ፥ የመካበቢያውን ረጃጅም ግንቦች በእሳት አጋየ። ምዕራፉን ተመልከት |