ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:63 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)63 ጀግናው ይሁዳና ወንድሞቹ በእስራኤል ዘንድና ስማቸው ሲነገር በተሰማበት በአረማውያን ሕዝቦችም ዘንድ ታላቅ ክብር አግኝተዋል። ምዕራፉን ተመልከት |