ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:60 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)60 ዮሴፍና ዓዛርያስ ተሸነፉና እስከ ይሁዳ ምድር ዳርቻ ድረስ ተባረሩ። በዚያን ቀን ከእስራኤል ሕዝብ ሁለት ሺህ ያህል ሰዎች ሞቱ። ምዕራፉን ተመልከት |