ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:53 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)53 ዮርዳኖስን የቀሩትን እያሰባሰበ፤ በመንገድ ያሉትን ሕዝብ እያበረታታ ወደ ይሁዳ ምድር እስኪደርስ ድረስ ወዲያ ወዲህ ይል ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |