ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:48 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)48 ይሁዳም፤ “በሀገራችሁ በኩል አልፈን ወደ ሀገራችን የምንሄድ ነን፤ ማንም ክፉ አያደርግባችሁም፤ የምንፈልገው በእግራችን ብቻ ማለፍ ነው።” ሲል የሰላም ቃል ወደ እነርሱ ላከ፤ እነርሱ ግን አንከፈትልህም አሉት። ምዕራፉን ተመልከት |