ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 በመንገዳቸው ላይ ወደምትገኘው ታላቅና ብርቱ ከተማ ወደ ሆነችው ወደ ኤፌሮን ደረሱ፤ ይህችን ከተማ በመካከሏ ማለፍ ካልሆነ በቀር ወደ ቀኝ ወይ ወደ ግራ ዞሮ ማለፍ አይቻልም ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |