ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:40 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 ከሠራዊቱ ጋር ሆኖ ወደ ውሃው (ወንዙ) ተጠጋ፤ ጢሞቴዎስም፤ “እርሱ ቀድሞን ወዲህ የተሻገረብን እንደሆነ ልንቋቋመው አንችልም፤ ምክንያቱም ከተሻገረ ከእኛ ይበልጥ እርሱ ጥቅም ያገኝበታል። ምዕራፉን ተመልከት |