ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ይሁዳ የኤሳውን ልጆች በኢዱምያስና በአቅራባቲና ወጋቸው፤ ምክንያቱም እነርሱ የእስራኤልን ሕዝብ ከበው ነበር፤ ደኀና አድርጐ መታቸውና አሸነፋቸው፤ ዕቃዎቻቸውንም ማርኮ ወሰደ። ምዕራፉን ተመልከት |