ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 በገለዓድ፥ በሌሎች ከተሞችም ውስጥ ተዘግተው የሚገኙ እንዳሉ፥ ጠላቶቻቸውም በሚቀጥለው ቀን ምሽጐቹን ወግተው ለመያዝና እዚያ የሚገኙትን ሁሉ ባንድ ቀን ለማጥፋት እንደወሰኑ አወሩላቸው። ምዕራፉን ተመልከት |