ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 5:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 ይህ መልእክት ገና በመነበብ ላይ ሳለ ሌሎች መልእክተኞች ልብሳቸውን በኀዘን ቀደው ይህንኑ የመሰለ ወሬ ይዘው ከገሊላ መጡ፤ ምዕራፉን ተመልከት |