ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ያንጊዜ ካሉበት ስፍራ ሆነው የተጠናከረውንና የመሸገውን የአረማውያንን ሠፈር ተመለከቱ፤ በሠፈሩ ዙሪያ ፈረሰኞች ነበሩ፤ ሁሉም ዓዋቂዎችና የጦር ልምምድ ያላቸው ነበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |