ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:59 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)59 ይሁዳና ወንድሞቹ፤ የእስራኤልም ሕዝቡ በሙሉ በሃያ አምስት በቂስለው ወር ጀምሮ ስምንት ቀን ሙሉ በየዓመቱ በእነርሱ ጊዜ የመሠዊያው ምረቃ ቀኖች በታላቅ ደስታ እንዲከበሩ ወሰኑ። ምዕራፉን ተመልከት |