ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:5 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ጐርጊያስ ወደ ይሁዳ ሠፈር ሌሊት ደረሰ፤ እዚያ ማንንም ሳያገኝ ቀርቶ፥ “ሸሽተውን ሄደዋል” ብሎ አይሁዳውያንን በተራራዎቹ ላይ ይፈልግ ጀመር። ምዕራፉን ተመልከት |