ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:46 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 ስለ ድንጋዮቹ ነቢይ መጥቶ ምን ማድረግ እንደሚገባ እስኪናገር በደኀና ቦታ ከቤተ መቅደሱ በላይ በሚገኘው ከረብታ ላይ አስቀመጧቸው፤ ምዕራፉን ተመልከት |