ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:41 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 ቤተ መቅደሱ ንጹሕ እስኪሆን ድረስ በከተማዋ ምሽግ ውስጥ ያሉትን ሰዎች እንዲዋጉ ይሁዳ ከእርሱ ሰዎች እንዳንዶቹን ጠርቶ አዘዛቸው፥ ምዕራፉን ተመልከት |