ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ይህን ከባድ ሠራዊት ባየ ጊዜም እንዲህ ብሎ ጸለየ “የእስራኤል አዳኝ ሆይ አንተ የተመሰገነህ ነህ፤ በአገልጋይህ በዳዊት እጅ የኃይለኛውን ተዋጊ ሰው ኃይል ያንኮታኮትህ ነህ፤ ምዕራፉን ተመልከት |