ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ይህ ወሬ በጣም አስደነገጠው፤ ፍርሃትም አሳደረበት፤ ምክንያቱም የእስራኤል ጉዳይ እርሱ እንዳሰበው አልተፈጸመለትም፤ ውጤቱም የንጉሡን ትእዛዝ የሚቃወም ሆኖ ተገኘ። ምዕራፉን ተመልከት |