ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ከዚህ በኋላ ይሁዳ ሠፈራቸውን ለመዝረፍ ተመልሶ መጣ፤ ብዙ ወርና ብር፥ ሐሞራዊ ከፋይና ቀይ ጨርቆች እንዲሁም ብዙ ሀብቶችን ወሰደ። ምዕራፉን ተመልከት |