ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የእነርሱ ወታደሮች መሸነፋቸውንና ሰፈራቸውም በመቃጠል ላይ መሆኑን ተመለከቱ፤ የሚታየውም ጭስ የሆነውን ነገር በግልጽ ያስረዳ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |