ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ጐርጊያስና ወታደሮቹ በተራራው ላይ በአጠገባችን ናቸው፤ ጠላቶቻችንን ተቋቋሟቸው፤ ውጓቸው፤ ከዚህ በኋላ ምርኳችሁን ያለ ስጋት መሰብሰብ ትችላላችሁ”። ምዕራፉን ተመልከት |