ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 4:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ነገር ግን በስተ ኋላ የነበሩት ሁሉ በሰይፍ ተመትተው ወደቁ። እስከ ጌዜሮንና እስከ ኤዶምያስ ሜዳ ድረስ፥ እስከ አዛጦንና እስከ ያምንያ ድረስ ተከታተሏቸው፤ ጠላት ሦስት ሺህ የሚያህሉ ሰዎች በዚያ አጣ። ምዕራፉን ተመልከት |