ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የብዙዎችን ነገሥታት ሕይወት መራር አደረገባቸው፤ የእርሱ ሥራዎች ያዕቆብን (እስራኤልን) አስደሰቱ፤ መታሰቢያውም ለዘለዓለም ይመሰገናል። ምዕራፉን ተመልከት |