ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:58 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)58 ይሁዳ እንዲህ አላቸው፥ “ተዘጋጁ ጀግኖች ሁኑ፥ እኛንና መቅደሳችሁን ለማጥፋት የተሰበሰቡትን እነዚህ አረማውያን ሕዝቦች ነገ ለመውጋት ዝግጁዎች ሆናችሁ ቆዩ፤ ምዕራፉን ተመልከት |