ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:45 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)45 ኢየሩሳሌም ባዶዋን ቀርታ ነበር፤ ከልጆችዋ ማንም የሚገባና የሚወጣ አልነበረም፤ ቤተ መቅደሱ ተበዝብዞ ነበር፤ አረመኔ ገብቶበታል፥ በያዕቆብ (በእስራኤል) እልልታዎች ተወግደዋል፤ ዋሽንትና ክራር አይሰሙበትም። ምዕራፉን ተመልከት |