ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:41 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)41 የእዚያ አገር ነጋዴዎች ዝናቸውን ሰምተው ብዙ ወርቅና ብር፥ እግር ብረቶችም ይዘው መጡ፤ የእስራኤልን ሰዎች እንደ ባርያ ገዝተዋቸው ለመውሰድ ወደ ሰፈሩ ሄዱ። የሦርያ (የኢዶምያስ) ወታደሮችና የፍልስጥኤማውያን አገር ወታደሮችም ከእነርሱ ጋር ተባበሩ። ምዕራፉን ተመልከት |