ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:39 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 ወደ ይሁዳም አገር እንዲሄድና በንጉሡ ትእዛዝ መሠረት አገሩን እንዲያጠፉ አርባ ሺህ እግረኞችንና ሰባት ሽህ ፈረሰኞችን ከእነርሱ ጋር ወደ ይሁዳ አገር ላከ። ምዕራፉን ተመልከት |