ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ንጉሡ ቀሪውን የወታደሮቹን ክፍል ይዞ በመቶ አርባ ሰባት ዓመተ ዓለም የመንግሥቱ መናገሻ ከተማ ከሆነችው ክፍል ይዞ በመቶ አርባ ሰባት ዓመተ ዓለም የመንግሥቱ መናገሻ ከተማ ከሆነችው አንጾኪያ ተነሣ፤ ኤፍራጥስን ተሻግሮ በላይኛዎቹ ክፍለ ሀገሮች አድርጐ አለፈ። ምዕራፉን ተመልከት |