ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ከሠራዊቱ እኩሌታውን ክፍልና ዝሆኖችን አስረከበው፤ ሰለውሳኔዎቹም አስፈላጊ ምክሮችን ለገሠው፤ በተለይም ስለ ይሁዳ አገርና ሰለ ኢየሩሳሌም ነዋሪዎች አስታወቀው። ምዕራፉን ተመልከት |