ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:29 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በዚያን ጊዜ በሣጥኖቹ ውስጥ ገንዘብ እንዳልነበረና የክፍለ ሀገሩም የግብር ገቢ በቂ እንዳልነበረ አየ፤ ይህ የገንዘብ መጉደል የመጣው ከጥንት ጀምሮ ሁልጊዜ የነበሩት ሕጐች በመፍረሳቸው በአገሩ ውስጥ መከራና ብጥብጥ በመነሣቱ ምክንያት ነው። ምዕራፉን ተመልከት |