ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 3:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በቤቶሮን ቁልቁለት እስከ ሜዳው ድረስ ተከታትለው ወጉዋቸው፤ ስምንት መቶ ሰዎች ያህል ሞቱ፤ የቀሩት ወደ ፍልስጥኤማውያን አገር ሸሹ። ምዕራፉን ተመልከት |