ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 እንዲህም አለ፥ “ወዮልኝ፥ እኔ የተወለድሁት የሕዝቤን መጥፋትና የቅድስቲቱን ከተማ መደምሰስ ለማየት ነውን? ከተማይቱ በጠላት እጅ ስትወድቅና ቤተ መቅደሷም ለባዕድ ሰዎች ተላልፎ ሲሰጥ ቁጭ ብሎ ልቀር ነውን? ምዕራፉን ተመልከት |