ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:44 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)44 ራሳቸውን በሠራዊት መልክ አደራጅተው ኃጢአተኞችንና ክፉዎቹን (ከሐዲዎቹን) በቁጣቸው መቷቸው፤ የቀሩት ወደ አረማውያን ሕዝብ ሸሽተው አመለጡ። ምዕራፉን ተመልከት |