ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 በዳዊት ከተማም፥ ኢየሩሳሌም ለነበሩ ለንጉሡ ባለሥልጣኖችና ወታደሮች የንጉሡን ትእዛዝ አንቀበልም ያሉ በበረሃ ወደሚገኝ ያልታወቀ ስፍራ እንደ ሸሹ ተነገራቸው። ምዕራፉን ተመልከት |