ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ማታትያስ ይህን ባየ ጊዜ በእግዚአብሔር ፍቅር ተቃጠለ፤ ሰውነቱም በቁጣ ተንቀጠቀጠ፥ በጣም ተቆጣ፥ ሮጦም ሰውዬውን በመሠዊያው ላይ አረደው፤ ምዕራፉን ተመልከት |