ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ 1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 2:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ማታትያስ በብርቱ ቃል እንዲህ ሲል መልስ ሰጠ፤ “በንጉሡ መንግሥት ውስጥ ያሉት ሕዝቦች ሁሉ ከየአባቶቻቸው አምልኮ ርቀውና ትእዛዙንም እሺ ብለው ቢቀበሉትም ምዕራፉን ተመልከት |